የሲዳማን ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ለማደናቀፍ የተነደፈ ሴራ



የደኢህዴን/ኢህኣዴግ ኣመራሮች የሲዳማን ህዝብ እውነታ ገልብጠው ማንበብ ለምን ኣያቆሙም?
ኩክሳ ከተባለ ሳምንታዊ “ጋዜጣ” የተገኘ
ሁሌም ገልብጠው ነው የሚያነቡት ዛሬ ምን ኣዲስ ነገር ተገኘ ተብለን ልንጠየቅ እንችል ይሆናል፡ ፡ ኣዲስ ነገር ተገኝቶ ሳይሆን ... ተግባራቸው በሲዳማ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ጫና እየሰፋ መምጣቱ ችላ ሊባል የማይገባውና የመብት ጥያቄያችንን ከመጠየቅ ግን ሊያስተጓጉለን የማይችል መሆኑን ለማሳሰብ ነው፡ ፡

ኩክሳ

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር