በፊቼ ማግስት በወንዶ ገነት ወረዳ ከታሰሩት ወጣቶች መካከል 12ቱ እንደታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ




በወንዶ ገነት ወረዳ በፊቼ ማግስት የሲዳማን የክልል ጥያቄ የሚያወድሱ ግጥሞችን እየገጠሙ ቄጣላ የወጡ ወጣቶች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ታፍሰው መታሰራቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ከታሰሩት ወጣቶች መካከል 12ቱ እስከ ኣሁን ኣልተፈቱም።

ወጣቶቹ እስከ ኣሁን ድረስ ለምን እንደታሰሩ የሚገልጽ ምንም መረጃ የሌላቸው ሲሆን፤ የታሰሩበትን ምክንያት በይፋ እንደማያቁ እና ዛሬ ነገ ትፈታላችሁ እየተባሉ በእስር ላይ እንደምገኑ ገልጸዋል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር