በሲዳማ ዞን መልጋ ወረዳ በበልግ ወቅት የተዘሩ ሰብሎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የወረዳው ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት ገለጸ::



በሲዳማ ዞን መልጋ ወረዳ በበልግ ወቅት የተዘሩ ሰብሎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የወረዳው ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት ገለጸ::

የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ታከለ አርጋው እንደገለጹት የወረዳውን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በበልግ ሥራ 2 ሺህ 5 መቶ 21 ሄክታር መሬት በበቆሎ፤ በድንች እንዲሁም በተለያዩ የጓሮ አትክልቶች እንደተሸፈነ ገልጸው ለዚህ ሥራም 3 መቶ 75 ኩንታል ማዳበሪያ እንደተጠቀሙ አስረድተዋል::

ስራው ውጤታማ እንዲሆን የልማት ሠራተኞችና በየቀበሌው የተቋቋሙ የልማት ቡድኖች እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ባደረጉት ርብርብ እንደሚጠቀስ መግለጻቸውን አካሉ ጥላሁን ከጅንካ ቅርንጫ ጣቢያ ዘግቧል::

http://www.smm.gov.et/_Text/23HamTextN304.html

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር