በመከላከልን መሠረት ያደረገውን የጤና ፖሊሲ ውጤታማ ለማድረግ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተሠራው ሥራ በህብረተሰቡ ጤና ላይ ለውጥ መታዩተን የዳራ ወረዳ ጤና ፅህፈት አስታወቀ::



በመከላከልን መሠረት ያደረገውን የጤና ፖሊሲ ውጤታማ ለማድረግ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተሠራው ሥራ በህብረተሰቡ ጤና ላይ ለውጥ  መታዩተን የዳራ ወረዳ ጤና ፅህፈት አስታወቀ::

የጽህፈት ቤቱ በሽታ መከላክልና ጤና ማጎልበት ኦፊሰር አቶ ማቲዎስ ማልኬ እንደተናገሩት ለጤና ኤክስቴንሽን ባሙያዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት የጤና ፓኬጁን ተግባራዊ ለማድረግ በ1 ለ5 ትሥሥር የጤና ልማት ሠራዊት በመገንባት በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ገልጸዋል::

አቶ ማቲዎስ አክለውም ተላላፊ በሽታን ለመከላከል የኅብተተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ጠቅሰው በክረምት ወቅት ለሚከሰቱ የተለያዩ በሽታዎች አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል::

የወረዳው ዘርፈ ብዙ ኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና ማስተባበር ዋና የሥራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ሙሉነህ ኪአሞ በበከኩላቸው በወረዳው የኤች አይቪ  ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር መበራከት ከታዩ  ለውጦች እንደ አብነት የሚጠቀሰ ነው ብለዋል፡፡ ሲል አዳነ አለማየሁ ከበንሳ ቅርንጫፍ ጣቢያ ዘግቧል::
http://www.smm.gov.et/_Text/23HamTextN104.html

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር