ሲዳማ ሱስተናንሴ(Sidama Sustenance) የተባለ በሲዳማ ለምግብነት በጥቅም ላይ በሚውለው በዌሴ ላይ የተጻፈ ኣዲስ መጽህፍ ገበያ ላይ ዋለ።


በዶና ሲያን የተጻፈ ይህንን መጽህፍ በሲዳማና ሲዳማን በተመለከቱ ጉዳዮች ትንተና ይጀምር እና ስለ ዌሴ ተክል ሳይንሳዊ ኣመጣጥ ይተርካል፤ ከዛም ስለ ዌሴ ኣተካከል ከችግኝ ማለትም ከፉንታ ኣቆራረጥ እስከ ኣፋፋቅ ያትታል። በመጨረሻም ከዌሴ ምርቶች የተለያዩ የምግብ ኣይነቶች ኣዘገጃጀት ላይ ስፊ ማብራሪያ  ይሰጣል። መጽሀፉ እያንዳንዱን ማብራሪያ በፎቶ  ኣስደግፎ የሚስጥ ሲሆ ን ኣቀራረቡ ማንም ሰው በሚረዳ መልኩ ነው።

በመጽሀፉ ውስጥ ካሉ ፎቶዎች መካከል የምከተሉት ይገኛሉ፦ 


















ይህንን የሲዳማን ባህላዊ ምግብ ለኣለም የሚያስተዋውቀውን መጽሀፍ ገዝታችሁ ለማንበብ ኣቅም የለንም ወይም ልናገኘው ኣልቻልንም የምትሉ ካላችሁ በሚቀጥለው ሊንክ ሙሉ መጽሀፉን ኦንላይን ማንበብ ትችላላችሁ።
መልካም ንባብ 

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር