የሀዋሣ ግብርና ምርመር ማዕከል አዳዲስ የአኩሪ አተርና የባቄላ ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ::


የሀዋሣ  ግብርና ምርመር ማዕከል አዳዲስ የአኩሪ አተርና የባቄላ ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ::በብሔራዊ የዝሪያዎች አፅዳቂ ኮሚቴ ተገምግሞ የፀደቀው ሁለት የአኩሪ አተርና አንድ የባቄላ ዝርያዎች ሲሆን አስካሁን ከተለቀቁት ከ16 እስከ 21 ቀናት በመቅደም የሚደርሱ ናቸው::ዝርያዎቹ በተዘሩ በአማካኝ ዘጠኝ ቀናት ውስጥ የሚደርሱ ናቸው::
በሽታን የመቋቋም አቅማቸው ከፍተኛ ሲሆን ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች ጭምር ማምራት እንደሚቻል ተገልጿል::ግኝቱ ለአርሶ አደሩ አዋጭ ከመሆኑም በተጨማሪ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርግም ከምርምር ማዕከሉ የደረሰን መረጃ ያመለክታል::

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር