POWr Social Media Icons

Saturday, November 12, 2011


አዲስ አበባ፣ ህዳር 2 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሰማንያ የሚበልጡ የምርምርና 
ስርፀት ተግባራትን እያካሄደ ነው።
ዩኒቨርሲቲው እያካሄዳቸው ያሉ የምርምርና ስርፀት ስራዎች የአካባቢውን ህብረተሰብ 
ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉ ናቸው።
ግብርና፣ ትምህርትና ጤና በምርምርና ስርፀቱ ትኩረት ተሰጥቷቸው 
እየተሰሩ ያሉ መሆናቸውን የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ስርፀት ልማት ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክተር ዶክተር ተስፋዬ አበበ ተናግረዋል።